Home / International / Tsedi – Sebebegna

Tsedi – Sebebegna

Sebebegna – Tsedi Lyrics, Letra:
ወድጄህ ነበር እኔ አልካድኩም
ግን አንተ ከኔ ጋር አልነበርክም
ጀመረው ደሞ ኡፏ
ለሁሉም ጥፋቶች
አለው ምክንያት ሰበብ ሁሌም
ሊቀስር ነው ጣቱን
ሰበበኛ ሰው
ሰለቸኝ ደሞ ኡፏ
ይቅርታ ሲለኝ እንኳን
ሳያምን ነው ስላልጠፋው
መቼም አይተባ
ሰበበኛ ሰው
አትሆንም ለኔ
ካንተ በላይ ነው ለኔ እሚገባው
ከፍቶኛል ዛሬ
አትሆን ለኔ
እንደወደኩህ ስቆርጥም ባንድዬ ነው
ከፍቶኛል እኔ
ሰበበኛ ሰው
ሳቀው መፍትሔው ላይ አንተ ጭቅጭቁን ነው
ልክ የሆንከው እውነቱን መቀበል ካቃተህ
መንገዱ ለየቅል ነው
አዎን ተው
ወድጄህ ነበር እኔ አልካድኩም
ግን አንተ ከኔ ጋር አልነበርክም
ሰበበኛ ሰው
ጀመረው ደሞ ኡፏ
ለሁሉም ጥፋቶች አለው ምክንያት ሰበብ ሁሌም ሊቀስርነው ጣቱን
ሰበበኛ ሰው
ሰለቸኝ ደሞ ኡፏ
ይቅርታ ሲለኝ እንኳን ሳያምን ነው ስላልጠፋው መቼም አይተባ
ሰበበኛ ሰው
አትሆንም ለኔ ካንተ በላይ ነው ለኔ እሚገባው
ከፍቶኛል ዛሬ
ሰበበኛ ሰው
አትሆን ለኔ
እንደወደድኩህ ስቆርጥም ባንዴ ነው
ከፍቶኛል እኔ
ሰበበኛ ሰው
አለፈ ያኔ
አትሆንም ለኔ
አልችልም ዛሬ
አትሆንም ለኔ አትሆነኝም አትሆንም ለኔ
ካንተ በላይ ነው ለኔ እሚገባው
ከፍቶኛል ዛሬስ
አትሆን ለኔ
እንደወደድኩህ ስቆርጥም ባንዴ ነው
ከፍቶኛል እኔ
ሰበበኛ ሰው
ካንተ በላይ ነው ለኔ እሚገባው
ከፍቶኛል ዛሬ
አትሆን ለኔ እንደወደድኩህ ስቆርጥም ባንዴ ነው
ከፍቶኛል እኔ
ሰበበኛ ሰው
Letra lyrics lyric letras versuri musiek lirieke tekstet paroles

Deixe uma resposta

Esse site utiliza o Akismet para reduzir spam. Aprenda como seus dados de comentários são processados.

%d blogueiros gostam disto: