Lastarock | ላሥታሮክ – Misternew |ሚስጥር ነዉ ( Lyrics Letra ) Letra Lastarock Lastarock | ላሥታሮክ –
ብዙ አየሁ አየሁ ተመኘው
ፍቅርን ፈለኩት በሌለበት ልቤ እያወቀው
በውሸታቸው ታለልኩ ተሞኘው
አሁን ቢገባኝ ልቤ ያለው ግን ካንች ጋር ነው
አንች ያገሬ ልጅ በጥበብ ያጌጥሽው
ፍቅርሽን ፍለጋ አንችን ብየ መጣው
ከሩቅ እየጠራኝ ፍቅርሽን አልቻልኩም ልገልፀው
ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ
ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ
ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ
ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ
ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ
አወቁት በእዉነት ዉስጥሽን ከልክ ያለፈ ፍቅርሽን
አንች ሳባዊት ንግስት ማክዳ ነሽ የኔ
የጥቁር እመቤት ወርቅ አልማዝ አይገዛት
ኩሩ ድንቅ ሴት ናት ጊዜ ማይቀይራት
አቤት ደም ግባት ምን ሊወጣላት
የሱ ድንቅ ስራ የእጁ ሚስጥር ናት
አንች ያገሬ ልጅ በጥበብ ያጌጥሽው
ፍቅርሽን ፍለጋ አንችን ብየ መጣው
ከሩቅ እየጠራኝ አልቻልኩም ልገልፀው
ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ
ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ
ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ
ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ
ውበትሽ ሚስጥር ነዉ ሚስጥር ነዉ ውበትሽ ሚስጥር ነዉ
Lyrics, Letras, Paroles, Deutsche, Letras, Testi,Тексты, Texty, Norske, Текстови, Versuri, Persian, Liricí, Lirik, Nederlandse, Tagalog